Skip to main content

ሜሪላንድ ማውጫ ህዝብ | ታዋቂ ከተሞች | በሜሪላንድ ውስጥ የሚገኙ ክልሎች(ካውንቲዎች) | ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች | Navigation menuwww.maryland.gov

ምርጥ ጽሑፎችሜሪላንድ


እንግሊዝኛአሜሪካፔንስልቫኚያቨርጂኚያዌስት ቨርጂኚያዴላዌርኮለምቢያ ክልልዋሽንግተን ዲ.ሲ.አትላንቲክ ውቂያኖስየቼሳፒክ ወሽመጥባክቦን ተራራ2003 እ.ኤ.ኣ.ባልቲሞር-ዋሽንግተን ዓለም አቀፍ ያውሮፕላን ማረፊያ1996










(function()var node=document.getElementById("mw-dismissablenotice-anonplace");if(node)node.outerHTML="u003Cdiv class="mw-dismissable-notice"u003Eu003Cdiv class="mw-dismissable-notice-close"u003E[u003Ca tabindex="0" role="button"u003Eu0026lt;-- ይህን አውጣu003C/au003E]u003C/divu003Eu003Cdiv class="mw-dismissable-notice-body"u003Eu003Cdiv id="localNotice" lang="am" dir="ltr"u003Eu003Cdiv style="text-align: center; background: linear-gradient(to right, white, #f6f6f6, white);"u003Eu003Cbu003Eu003Cbigu003E አማርኛ ውክፔድያን አሁኑኑ ማዘጋጀት ትችላላችሁ - ተሳተፉበት!u003C/bigu003Eu003C/bu003Eu003C/divu003Eu003C/divu003Eu003C/divu003Eu003C/divu003E";());




ሜሪላንድ




ከውክፔዲያ






Jump to navigation
Jump to search






























ሜሪላንድ ክፍላገር






Flag of Maryland.svg

Maryland state seal.png

የሜሪላንድ ባንዲራ

የሜሪላንድ ማኅተም

Map of USA highlighting Maryland.png

ዋና ከተማ

አናፖሊስ
ትልቋ ከተማ

ባልቲሞር
አገረ ገዥ

ማርቲን ኦማሊ
የመሬት ስፋት
32,160 ካሬ ኪ.ሜ.(ከአገር 42ኛ)
የሕዝብ ብዛት
5,296,486(ከአገር 19ኛ)
ወደ የአሜሪካ ሕብረት

የገባችበት ቀን


April 28,1788 እ.ኤ.ኣ.
ላቲቲዩድ (ኬክሮስ)
37"53'N እስከ 39"43'N
ሎንግቲዩድ (ኬንትሮስ)
75"4'W እስከ 79"33'W
ከፍተኛው ነጥብ
1,024ሜ.
ዝቅተኛው ነጥብ
0ሜ.
አማካኝ የመሬት ከፍታ
105ሜ.
ምዕጻረ ቃል
MD
ድረ ገጽ

www.maryland.gov


ሜሪላንድ (እንግሊዝኛ፦ Maryland) በአሜሪካ የምትገኝ ስቴት ስትሆን ምዕጻረ ቃሏ MD ወይም Md. ነው። ሜሪላንድ ከአሜሪካ አስራሶስት ጥንታዊ ስቴቶች አንዷ ናት። ከሜሪላንድ ጋር የሚገናኙ ስቴቶች ፔንስልቫኚያ ፣ ቨርጂኚያ ፣ ዌስት ቨርጂኚያ ፣ እና ዴላዌር እያሉ፤ ደግሞ በኮለምቢያ ክልል (ዋሽንግተን ዲ.ሲ.)ና በአትላንቲክ ውቂያኖስ ትወሰናለች። የቼሳፒክ ወሽመጥ ስቴቱን መሃል ለመሃል ይከፍለዋል። የሜሪላንድ ከፍተኛ ቦታ የባክቦን ተራራ ጫፍ ነው። የሜሪላንድ አየር ሁኔታ ከቦታ ቦታ ይለያያል። የምስራቅ ክፍሉ ሞቃታማ በጋና መካከለኛ ክረምት የአየር ሁኔታ ሲኖረው የምዕራብ ክፍሉ ደግሞ መካከለኛ በጋ እና በጣም ቀዝቃዛ ክረምት አለው። የሜሪላንድ ጠቅላላ ምርቶች በ2003 እ.ኤ.ኣ. ወደ 212 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚገመት ነው። በዚሁ ዓመት የአንድ ሰው የዓመታዊ ገቢ በኣማካይ 37,446 የአሜሪካን ዶላር ነበር ፣ ከአገሩ 5ኛ። ከፍተኛ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ፣ ወታደራዊ ካምፖች እና የሳይንስና የሕክምና ተቋማት በዚሁ ክፍላገር ይገኛሉ። የስቴቱ ዋና ያውሮፕላን ማረፊያ ባልቲሞር-ዋሽንግተን ዓለም አቀፍ ያውሮፕላን ማረፊያ (BWI) ነው። በ1996 የሜሪላንድ ጠቅላላ የህዝብ ብዛት 5,558,058 ነው ተብሎ ይገመታል። ከዚሁ ውስጥም 583,900ቹ ወይም 10.6 በመቶ ሌላ ስቴት ወይም አገር የተወለዱ ነዋሪዎች ናቸው። አብዛኛው ህዝብ የስቴቱ መዓከላዊ ክፍል ውስጥ ይኖራል።




ማውጫ





  • 1 ህዝብ


  • 2 ታዋቂ ከተሞች


  • 3 በሜሪላንድ ውስጥ የሚገኙ ክልሎች(ካውንቲዎች)


  • 4 ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች




ህዝብ |


የህዝቡ የዘር ክፍልፋይ


  • 62.1%-ነጭ

  • 27.9%-ጥቁር

  • 4.3%-ላቲን

  • 4.0%-ኤሲያን

  • 0.3%-ቀይ ህንድ

  • 2.0%-ክልስ

የሐይማኖት ክፍልይ


  • ክርስቲያን-82%
    • ፕሮቴስታንት-56%
      • ባፕቲስት-18%

      • ሜቶዲስት-11%

      • ሌላ ፕሮቴስታንት-27%


    • ሮማን ካቶሊክ-23%

    • ሌላ ክሪስቲያን-3%


  • ይሁዳ-3%

  • ሌላ ሐይማኖት-15%


ታዋቂ ከተሞች |



  • አናፖሊስ - የስቴቱ ዋና ከተማ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ባሕር ኃይል ማሰልጠኛ የሚገኝበት ቦታ


  • ባልቲሞር - በሕዝብ ብዛት ከስቴቱ አንደኛ


  • ኮሌጅ ፓርክ - ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ሜሪላንድ የሚገኝበት ቦታ


  • ኮለምቢያ - ከስቴት 2ኛ ትልቅ ከተማ


  • ኦሽን ሲቲ - ታዋቂ የባሕር ዳር መዝናኛ (ቢች) ያለበት ሥፍራ


  • ሮክቪል - የሞንትጎምሪ ክልል (ካውንቲ) የንግድ ማዕከል


  • ሳሊስበሪ - የዴልማርቫ ልሳነ ምድር (ፔኒንሱላ) ትልቁ ከተማ እና የንግድ ማዕከል


  • ታውሰን - የባልቲሞር ክልል (ካውንቲ) መንግስት መቀመጫ


በሜሪላንድ ውስጥ የሚገኙ ክልሎች(ካውንቲዎች) |










































































ካውንቲ
የተመሠረተበት ዓ.ም.(እ.ኤ.ኣ.)
የመንግስት መቀመጫ
አለገኒ ካውንቲ
1789
ከምበርላንድ
አን አረንዴል ካውንቲ
1650
አናፖሊስ
ባልቲሞር ካውንቲ
1659
ታውሰን
ካልቨርት ካውንቲ
1654
ፕሪንስ ፍሬድሪክ
ካሮላይን ካውንቲ
1773
ዴንተን
ካሮል ካውንቲ
1837
ዌስትሚንስትር
ሲሲል ካውንቲ
1672
ኤልክተን
ቻርልስ ካውንቲ
1658
ላ ፕላታ
ዶርቸስተር ካውንቲ
1668
ኬምበሪጅ
ፍሬደሪክ ካውንቲ
1748
ፍሬደሪክ
ጋሬት ካውንቲ
1872
ኦክላንድ
ሀርፎርድ ካውንቲ
1773
ቤል ኤር
ሀዋርድ ካውንቲ
1851
ኤሊኮት ሲቲ
ኬንት ካውንቲ
1642
ቼስተር ታውን
ሞንትጎመሪ ካውንቲ
1776
ሮክቪል
ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ
1695
አፐር ማርልቦሮ
ክዊን አን ካውንቲ
1706
ሴንተርቪል
ሴንት ሜሪ ካውንቲ
1637
ለናርድታውን
ሶመርሰት ካውንቲ
1666
ፕሪንስስ አን
ታልቦት ካውንቲ
1662
ኢስተን
ዋሽንግተን ካውንቲ
1776
ሄገርስታውን
ዊኮሚኮ ካውንቲ
1867
ሳሊስበሪ
ዎርስተር ካውንቲ
1742
ስኖው ሂል


ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች |





  • ባልቲሞር ኸብሪው ዩኒቨርሲቲ

  • ባልቲሞር ኢንተርናሽናል ኮሌጅ

  • ካፒቶል ኮሌጅ

  • ቼሳፒክ ኮሌጅ

  • ኮሌጅ ኦፍ ኖትር ዳም ኦፍ ሜሪላንድ

  • ኮለምቢያ ዩኒየን ኮሌጅ

  • ጋውቸር ኮሌጅ

  • ሁድ ኮሌጅ

  • ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ

  • ሎዮላ ኮሌጅ

  • ሜሪላንድ ኢንስትቲዩት ኮሌጅ ኦፍ አርት        

  • ማክዳንኤል ኮሌጅ

  • ሞንትጎምሪ ኮሌጅ

  • ሞርጋን ስቴት ዩኒቨርሲቲ

  • ማውንት ሴንት ሜሪ ዩኒቨርሲቲ

  • ሴንት ጆንሰ ኮሌጅ


  • ሴንት ሜሪ ኮሌጅ ኦፍ ሜሪላንድ

  • ሶውጆርነር-ዳግላስ ኮሌጅ

  • ዩኒፎርምድ ሰርቪስስ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ዘ ኸልዝ ሳየንስስ

  • ዩናይትድ ስቴትስ ኔቫል አካዳሚ

  • ቦዊ ስቴት ዩኒቨርሲቲ

  • ኮፒን ስቴት ዩኒቨርሲቲ

  • ፍሮስትበርግ ስቴት ዩኒቨርሲቲ

  • ሳሊስበሪ ዩኒቨርሲቲ

  • ታውሰን ዩኒቨርሲቲ

  • ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ባልቲሞር

  • ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ሜሪላንድ

  • ዩኒቨርሲቲስ አት ሼዲ ግሮቭ

  • ዋሽንግተን ባይብል ኮሌጅ

  • ዋሽንግተን ኮሌጅ

  • ቪላ ጁሊ ኮሌጅ











ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ሜሪላንድ&oldid=331064» የተወሰደ










Navigation menu


























(window.RLQ=window.RLQ||[]).push(function()mw.config.set("wgPageParseReport":"limitreport":"cputime":"0.056","walltime":"0.070","ppvisitednodes":"value":150,"limit":1000000,"ppgeneratednodes":"value":0,"limit":1500000,"postexpandincludesize":"value":2391,"limit":2097152,"templateargumentsize":"value":512,"limit":2097152,"expansiondepth":"value":5,"limit":40,"expensivefunctioncount":"value":0,"limit":500,"unstrip-depth":"value":0,"limit":20,"unstrip-size":"value":0,"limit":5000000,"entityaccesscount":"value":0,"limit":400,"timingprofile":["100.00% 10.640 1 -total"," 61.92% 6.588 1 መለጠፊያ:ምርጥ_ፅሑፍ"," 39.13% 4.163 1 መለጠፊያ:Top_icon"," 35.61% 3.789 1 መለጠፊያ:ስቴት"],"cachereport":"origin":"mw1303","timestamp":"20190322134300","ttl":2592000,"transientcontent":false););"@context":"https://schema.org","@type":"Article","name":"u121cu122au120bu1295u12f5","url":"https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9C%E1%88%AA%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5","sameAs":"http://www.wikidata.org/entity/Q1391","mainEntity":"http://www.wikidata.org/entity/Q1391","author":"@type":"Organization","name":"Contributors to Wikimedia projects","publisher":"@type":"Organization","name":"Wikimedia Foundation, Inc.","logo":"@type":"ImageObject","url":"https://www.wikimedia.org/static/images/wmf-hor-googpub.png","datePublished":"2005-08-24T03:40:26Z","dateModified":"2015-12-06T06:22:47Z","image":"https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/a/a0/Flag_of_Maryland.svg"(window.RLQ=window.RLQ||[]).push(function()mw.config.set("wgBackendResponseTime":123,"wgHostname":"mw1325"););

Popular posts from this blog

Boston (Lincolnshire) Stedsbyld | Berne yn Boston | NavigaasjemenuBoston Borough CouncilBoston, Lincolnshire

Trouble understanding the speech of overseas colleaguesHow can I better understand manager or clients with strong accents?Adding more movement and speech at the fundamental level to a highly-sedentary job?Difficulty in understanding Manager's accent(language and communication)How to adjust yourself where your colleagues are not understanding to you?Understanding manager's expectationsForeigner and colleagues using slangHaving difficulty understanding meetingsHow do you breathe when giving a speech?Trouble Waking Up for Emergencies (On-Call)Problems with colleaguesColleagues feeling insecure when I do my work

Ballerup Komuun Stääden an saarpen | Futnuuten | Luke uk diar | Nawigatsjuunwww.ballerup.dkwww.statistikbanken.dk: Tabelle BEF44 (Folketal pr. 1. januar fordelt på byer)Commonskategorii: Ballerup Komuun55° 44′ N, 12° 22′ O